Image placeholder
በአመራርና አባላት ዲሲፕሊን መመሪያና በፀረ ሙስና ትግል ውስጥ የብልፅግና ፓርቲ አባላት ሚናየላቀ መሆኑን ተገለፀ"
By መሪማ | 2025-06-20

በብልፅግና ፓርቲ የአዲስ አበባ ቅ/ፅ/ቤት ኢንስፔክሽን እና ስነ-ምግባር ኮሚሽን ፅ/ቤት የተቋቋመውና በልዩ ወረዳዎች በሚገኙ ሴክተር ተቋማት ላይ የአባላትን የተግባር እንቅስቃሴ ሲመለከት የቆየው የኢንስፔክሽን ቡድን የግብረ መልስ ሪፖርቱን ለከፍተኛ አመራሮች አቅርቧል

የቅርብ ዜና


Loading...